የምርት ሰርተፍኬሽን

ኢተምድ የምርትና የአሰራር ስርዓት ሰርቲፊኬሽኖችን በአስገዳጅና በፈቃደኝነት ላይ የተመሰረተ  በኢትዮጵያ ደረጃዎችና የዓለምአቀፍ ደረጃዎች መሰረት የሰርቲፊኬሽን አገልግሎት ይሰጣል፡፡
 

የምርት ሰርቲፊኬሽን (ISO/IEC  17065 ) የሚሰጥባቸው መስኮች

የምግብ ምርቶች፡ የኬሚካልና  ኬሚካል ምህንድስና  ምርቶች  የግንባታ ግብዓት  ምርቶች፡የእርሻ ግብዓት ምርቶችና  አበጣሪ ድርጅቶች ፡የጨርቃጨርቅና ቆዳ ምርቶች ፡የኤሌክትሪክ ምርቶች…..
 

 የስራ አመራር ስርዓት (ISO/IEC  17021)

›  የምግብ ደህንነት ስራ አመራር ስርዓት(ISO22000)

›  የአካባቢ ደህንነት ስራ አመራር ስርዓት(ISO14001)

› የጥራት  ስራ አመራር ስርዓት( ISO 9001፡2008)

ኢተምድ  በISO9001  የጥራት ሥራ  አመራር  ሥርዓት በ13  የተለያዩ መስኮች ዓለምአቀፍ እውቅና ያለው የሰርቲፊኬሽን አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡
 

እነዚህምመስኮች፡

ግብርና፡ የደንልማት፡ አሳ እርባታ፡ የምግብ ምርቶች፡ መጠጦችና ትንባሆ

ጨርቅና የጨርቃጨርቅ ምርቶች ፡ቆዳና የቆዳ ምርቶች ማተሚያ ድርጅቶች ፡ኬሚካልና የኬሚካል ምርቶች፡  ጎማና ፕላስቲክ

 ምርቶች፡ ብሎኬት ፡ሲሚንቶ፡ አሸዋ የመሳሰሉት

ብረታ ብረት፡ የግንባታ ምርቶች

ምህንድስናና የዲዛይን ቢሮዎች ፡ህዝብ አስተዳደር እና ትምህርት ላይ ናቸው፡፡