የስራ ሂደት

የስራ ሂደት

Ø  የስራ አመራር ሂደትዎ ከስራ መመሪያና ከሰርቲፊኬት የላቀ ነው፡፡ የስራ አመራር ሂደት ለድርጅትዎ የስራ ሂደትና አላማ ተቀባይነት ትልቅ ዋጋ ያለው መሣሪያ ነው፡፡

 በእጅዎ ካለው ትክክለኛ መረጃ በመነሳት ተጨባጭ ለውጦችን በትክክለኛ ውሳኔ ሰጪነት

 ላይ በመመስረት ማስመዝገብ ይችላሉ፡፡

Ø  ኢተምድ ከሰርቲፊኬት ባሻገር ስራዎን የሚፈትሹበትንና የሚያሻሽሉበትን መንገድም ያያል፡፡

Ø  ኦዲታችን የስራ ሂደትን መሰረት ያደረገ፣ የቢዝነስ ስጋትን መቀነስ ትኩረት ያደረገ እና ብቃትን የሚጨምር ነው፡፡

Ø  የኢተምድ ኦዲትና ሰርቲፊኬሽን አገለግሎት የሚያካትተው

          - ISO 9001 (የጥራት ስራ አመራር)

          - በአቅራቢዎች ስፔስፊኬሽን ላይ ምዘና