የላቦራቶር ፍተሻ

የላቦራቶር ፍተሻ ፡የአንድን ምርት/አገልግሎት ጥራት ባህሪያት ፊዚካላዊና ኬሚካላዊ የፍተሻ ዘዴዎ ች በመጠቀም ምርቶች/ አገልግሎቶች የሚፈለግባቸውን የጥራት ደረጃ መስፈርት ማሟላታቸው ን ለማረጋገጥ የሚከናወን ሂደት ነው፡፡