ቅጥር

ለሀቀኝነት እንሰራለን

በኢትዮጵያ ውስጥ እንደሚገኝ መሪ የኢንስፔክሽን፣ የላቦራቶር ፍተሻና የሰርቲፊኬሽን ድርጅት፣ ኢተምድ አዲስ እምቅ ሀይል ያላቸው የስራ አጋሮችንና ሙያቸውን ለማላቅ ፍላጐት ያላቸውን ይቀበላል፡፡ ምንጊዜም ተሰጥኦ ያላቸው፣ የሰለጠኑ ባለሙያዎችንና የፈጠራ ችሎታ ያላቸውን ይፈልጋል፡፡ ኢተምድ አስደሳች የሥራ እድሎችን በተለያዩ ሁኔታዎች ውስጥ ያመቻቻል፡፡ ነገሮችን በቀላሉ የሚይዙ፣ በቶሎ የሚተገበሩና ወሳኝ የሆኑ ከሁሉም በላይ በሀቀኝነት የሚሰሩ

 

የሥራ እድሎች በኢተምድ

በወቅቱ ምንም አይነት የሥራ እድሎች የሉም፡፡