የአጠቃቀም ደንብ

 1. የአጠቃቀም ስምምነት

ይህን ድረ-ገፅ መጐበኘት /ማየት/ በድረ ገፅ የተቀመጡ አጠቃቀም ስምምነት መሠረት መወሰንን ተስማምተዋል፡፡ ለሁሉም በስራ ላይ የዋለ ህግና ደንብ የሀገር ውስጥ ህግ ማክበር ተስማምተዋል፡፡ በነዚህ በየትኛውም የአጠቃቀም ስምምነት ካልተስማሙ ይህንን ድረ-ገፅ ከመጐብኘት /ከማየት ተከልክለዋል፡፡ በድረ ገፅ ተካተው የሚገኙት ነገሮች ለባለቤትነት መብትና የንግድ ምልክት ህግ የተጠበቁ ናቸው፡፡

 

 1. የመጠቀም ፈቃድ

 

ይህ ፍቃድ መስጠትን እንጂ ሀላፊነትን ማዛወርን አያመለከትም፡፡

በዚህ ፍቃድ ሥርም ማድረግ የማይችሉት

 

 1. የተካተቱ ይዘቶችን ማሻሻል /መለወጥ/
 2. ይዘቱን ለሌላ ለማንኛውም ከኢተምድ ጋር ተያያዥነት ለሌለወ ንግድ አላማ መጠቀም አልያም ለሌላ ለማንኛውም ህዝባዊ እይታ መጠቀም (ለንግድ አልያም ሌላ)
 3. በኢተምድ ድረ-ገፅ ላይ ተካቶ የሚገኘውን ሶፍትዌር በሌላ ለመተካት የመዘጋጀት የማቀድ ሙከራ ማድረግ
 4. ከይዘቱ ውስጥ ማንኛውንም የባለቤትነት መብት አልያም ሌላ የባለንብረትነት ማመልከቻ ማስታወሻን ማስወጣት
 5. ይዘቱን ለሌላ ሰው ማስተላለፍ አልያም በሌላ ሰርቨር መገልበጥ

 

 1. በኢተምድ ድረ-ገፅ  የሚገኙ ይዘቶች የቀረቡት “ነው”  ኢተምድ ምንም ዋስትና አይሰጥም በግልፅ አልያም በተዘዋዋሪ በዚህም መሠረት ሌላ  ለሁሉም ዋስትናዎ ሀላፊነቱን አይቀበልም አፍርሷል፡፡ ያለመገደብ፣ በተዘዋዋሪ የተጣሰ ዋስትና አልያም የመነገድሁኔታ፣ ለአንድ ተግባር ብቁነት አልያም የአዕምሮ ንብረት ስምምነትን/ ህግን አለማፍረስ አልያም ሌላ ማንኛውንም የመብት መጣል በተጨማሪም ኢተምድ በኢንተርኔት ድረ-ገጹ ወይንም በተዛማጅ ግንኙነት ባለው ገፅ  የይዘቱን ጠቀሜታ፣ ትክክለኛነት፣ ሊከሰቱ የሚችሉ ውጤቶችን አልያም ታማኝነትን በሚመለከት ምንም አይነት ዋስትና አይሰጥም ውክልናም አይመለከተውም፡፡

 

 1.  ገደብ

    በምንም አይነት ሁኔታ ኢተምድ አልያም አዘጋጆቹ ለማንኛውም አይነት ጉዳት ተጠያቂ አይሆኑም፡፡

(ያለገድብ ጭብጭና መረጃ መጥፋት፣ ትርፍ ማጣት ወይም ለንግድ መቋረጥ) ኢተምድን ድረ-ከመጠቀም    ወይንም አጠቃቀምን ካለማወቅ በሚመነጭ ምንም እንኳ ኢተምድ ወይም የኢተምድ ውክልና ላለው በቃልም ሆነ በፁሁፍ የጉልቱን/የጥፋቱን ሲከሰት ምክንያቱን በአንዳንድ ስልጠና በተዘዋዋሪ በተጠቀሰ ዋስትና ላይ ገደብ አይፈቅድም፡፡ የተጠያቂነት ገደብ በአጋጣሚ ለሚከሰቱ ጉዳዮች ይህ ገደብ በአጋጣሚ ለሚከሰቱ ጉዳዮች ይህ ገደብ ላይሰራ ይችላል፡፡

 1. መከለስ እና እርማት

በኢተምደ ድረ-ገፅ ላይ የሚኖረው ይዘት ቴክኒካል፣ የህትመት አልያም የምስል ስህተት ሊያካትት ይችላል፡፡ ኢተምድ በድረ-ገፅ የሚገኘው ይዘት ትክክለኛነት፣ ሙሉነትና ወቅታዊነት ዋስትና የለውም ፡፡ ኢተምድ የድረ-ገን ይዘት በማንኛውም ጊዜ ሳያሳውቅ ሊለውጥ ይችላል፡፡ ኢተምድ የድረ-ገፅን ይዘት በየጊዜው ወቅታዊነቱን ለመጠበቅ ቃል አይገባም፡፡

 

 1.  ተያያዥነት ያላቸው ገጾች

ኢተመድ ከኢንተርኔት ድረ-ገፅ ጋር ተያያዥነት ያላቸውን ማንኛውንመ ገጾች ዳሰሳ አላካሄደመ በዚህም በገፅቸው ለሚካተቱት ይዘቶች ሀላፊነት አይወሰድም፡፡

ማንኛውም ተያያዥነት ያለው ገፅን ማካተቱ ገፁ በኢተመድ ድጋፍ እንዳለው አያመለከትም፡፡

 1. የገፁን የአጠቃቀም ስምምነት ማሻሻል /መለወጥ/

ኢተምድ የድረ-ገፁን የአጠቃቀም ስምምነት በማንኛውም ጊዜ ሳያሳውቅ መለወጥ ይችላል፡፡ ይህን ድረ-ገ በመጠቀም ድረ-ገፅ ባስቀመጠው ወቅታዊ የአጠቃቀም ስምምነት ቅጂ መሠረት ለመወሰን ተስማምተዋል፡፡

 

 1.  የሚመራበት ህግ

 - ማንኛውም የኢተምድን ድረ-ገፅ የሚመለከት ጥያቄ የሚመራው በኢትዮጵያ ህግ መሠረት ነው፡፡