ግለሰባዊ ነፃነት

ግለሰባዊ ነፃነትዎ ለእኛ አስፈላጊ ነው፡፡ በመሆኑም ፖሊሲ ቀረፅናል፡፡ ይህም ግላዊ ፖሊሲ መረጃን እንዴት እንደምንሰበስብ፣ እንዴት እንደምንጠቀም፣ እንዴት እንደምንግባባ ና እንደምናሰራጭ ለመረዳት ይረዳል፡፡ የሚከተሉት ግለሰባዊ ነፃነነት ፖሊሲን ያጠቃልላሉ፡፡

  • መረጃ ከመሰብሰቡ በፊት አልያም በሚሰበሰብበት ወቅት መረጃው የሚሰበስብለትን አላማ እንለያለን፡፡
  • ግላዊ መረጃን የምንሰበስበውና የምንጠቀመው ለተጠቀሰው አላማችን ማሟያነት አልያም ለሌላ ተመሳሳይ አላማ ነው ለዚህም የሚመለከተውን ግለሰብ ስምምነት አግኝተን አልያም ህጉ የሚያስቀምጠውን አሟልተን
  • ግላዊ መረጃን የምንሰበስበው በህግና በአግባቡ ነው አስፈላጊ ሲሆንም በሚመለከተው ግለሰብ እውቂያና ስምምነት ነው፡፡
  • ግላዊ ጭብጡ ለመጠቀም ለታሰበለት አላማ ጠቃሚ መሆን አለበት የምንጠቀመውም አላማውን ለማሟላት እስከሚያስፈልግበት መጠን ነው፡፡ ጭብጡም ትክክለኛ፣ ሙሉና ወቅታዊ መሆን አለበት፡፡
  • ግላዊ መረጃን ከማንኛውም አይነት ጥፋት ወይም ስርቆት የደህንነት ጥበቃ ይደረግለታል፡፡ በተጨማሪም ካልተፈቀደ እይታ፣ ማሰራጨት፣ መቅዳት፣ መጠቀም አልያም መለወጥ ይጠበቃል፡፡
  • ግላዊ መረጃ ቁጥጥርን የሚመለከት ፖሊሲያችንንና ክንዋኔያችንን ለደንበኞቻችን አፋጣኝ መረጃ እናዘጋጃለን፡፡
  • ቢዝነሳችንን በእነዚህ መመሪያዎች መሠረት ለመተግበር ቁርጠኛ ነን፡፡ ይህም ግላዊ መረጃ ሚስጥራዊነቱ ተጠብቆ መያዙንና መቆየቱን ለማረጋገጥ ይረዳል፡፡